ሸሪያ፣ ለሶማልያ መተዳደሪያ እንዲሆን እስላማውያን ሊቃውንት ማሳሰባቸው፣13 የካቲት 2001ዓርብ፣ የካቲት 13 200198 ከመቶ የሱኒ እስልምና ዘርፍ ተከታይ መሆኑ ለሚነገርለት የሶማልያ ሀዝብ ፣ ሸሪያ (እስላማዊው ህግ ) መተዳደሪያው ይሆን ዘንድ ፣ ከ 100 በላይ የሚሆኑ እስላማውያን ሊቃውንት አሳስበዋል።https://p.dw.com/p/GyCwየሶማልያ ፕሬዚዳንት ሼክ ሸሪፍ አህመድ፣ምስል apማስታወቂያይህ ለአገሪቱ መፍትኄ ያመጣ ይሆን!? ተክሌ የኋላ፣ የአፍሪቃ ቀንድ አካባቢ የፖለቲካ ጉዳዮች ተንታኝ የሆኑትን አቶ ዩሱፍ ያሲንን አነጋግሯል።