1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶርያ እና የአውሮጳ ምክር ቤት

ዓርብ፣ የካቲት 29 2005

በአውሮጳ ምክር ቤት በተወከሉት ለዘብተኛ ቡድኖች አነሳሺነት ምክር ቤቱ በሶርያ ስለቀጠለው የርስበርስ ጦርነት ተወያይቶዋል። በውይይት ላይ ንግግር ካሰሙት መካከል በሶርያ ፕሬዚደንት በሺር ኧል አሳድ መንግሥት አንፃር የሚዋጋው የ«የሶርያ ነፃ ጦር» ዋና አዛዥ ጀነራል

https://p.dw.com/p/17t47
ምስል picture-alliance/dpa

ኮማንደር ሳሊም ኢድሪስ ዋነኛው እንግዳ ነበሩ። የሶርያን ሕዝብ ስቃይ ማብቃት በሚቻልበት ጉዳይ ላይ በመከረው በዚሁ የምክር ቤት ውይይት ላይ ጀነራል ሳሊም ኢድሪስ ያነሱት ጥያቄ ምን ነበር። የብራስልሱን ወኪላችን ገበያው ንጉሤ ማብራሪያ እንዲሰጠኝ ቀደም ሲል በስልክ ጠይቄው ነበር።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ