ሶርያና ዓለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 27 2003ማስታወቂያ
ጋዜጠኞችና ሐተታ ጸሐፊዎች ፕሬዝደንቱ ሰብዓዊነታቸዉን ስተዋል እስከማለት ደርሰዋል። ለሰብዓነት መብቶች መከበር የሚሟገቱ ድርጅቶች ተቃዉሞዉ ከተነሳ ወዲህ በጥቂት ወራት ብቻ ከአንዲ ሺህ አራት መቶ በላይ ሰዎች ህይወታቸዉን አጥተዋል እያሉ ነዉ። የተመ የጸጥታዉ ምክር ቤት በሶርያ ላይ አንድ ዉሳኔ ለማሳለፍ እንዳይችል የቻይናና ሩሲያ አለመተባበር እንዳገደዉ እየተነገረ ነዉ።
ዩሊያ ሃን
ይልማ ኃይለሚካኤል
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ