1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶማልያ እና የቡሩንዲ ጦር

ሐሙስ፣ ሐምሌ 5 1999

የአፍሪቃ ኅብረት ወደ ሶማልያ ስምንት ሺህ ወታደሮች የሚኖሩት ሰላም አስከባሪ ጓድ ለመላክ ከወሰነ ሰንበት ብሎዋል። ለዚሁ ጓድ ጦር ኃይል ለማበርከት ከገቡት አፍሪቃውያት ሀገሮች መካከል አንድዋ የሆነችው ቡሩንዲ ጦርዋን መቼ ወደ ሶማልያ እንደምትልክ አርያም ተክሌ የቡሩንዲ ጦር ኃይል ቃል አቀባይ ኮሎኔል አዶልፍ ማኒራኪዛን በስልክ ጠይቃቸዋለች።

https://p.dw.com/p/E0YF