ሶማልያ እና የቡሩንዲ ጦር ስምሪት ጉዳይ5 ሐምሌ 1999ሐሙስ፣ ሐምሌ 5 1999የቡሩንዲ መንግስት ለሶማልያ ሰላም አስከባሪ ሰራዊት ሁለት ባታልዮን ጦር ለመላክ ከወሰነ ሰንበት ብሎዋል። ጦሩ መዘጋጀቱንና ጉዞውን በመጠባበቅ ላይ መሆኑን የቡሩንዲ ጦር ቃል አቀባይ ኮሎኔል አዶልፍ ማኒራኪዛ ለዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል ገልጸዋል። አርያም ተክሌ ዝርዝር ዘገባ አላት።https://p.dw.com/p/E0YGማስታወቂያ