1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶማልያ እና የርዳታ ድርጅቶች ጥሪ

ረቡዕ፣ መጋቢት 8 2002

ሀምሳ ሁለት ሶማልያውያን እና ዓለም አቀፍ የርዳታ ድርጅቶች ዓለም አቀፉ ማህበረ ሰብ ለሶማልያ ሲቭል ህዝብ ከለላ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ።

https://p.dw.com/p/MVK7
ዳቦ ለዓለም የጀርመኑ ግብረሰናይ ድርጅት

ጥሪያቸውን በናይሮቢ ኬንያ ይፋ ያደረጉት ግብረ ሰናይ ድርጅቶቹ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሲቭሉን ስቃይ ፅላ ሳል ለደህንነቱ ጥበቃ የሚያስፈልገውን ርምጃ መውሰድ እንደሚገባው በዚችው ሀገር የርዳታ አገልግሎት የሚሰጠው የጀርመናውያኑ ድርጅት ብሮት ፊውር ዲ ቬልት ተጠሪ ራይነር ላንግ አስታወቁ።

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ