ሶማልያ እና አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትርዋ6 ጥቅምት 2003ቅዳሜ፣ ጥቅምት 6 2003ሶማልያ አዲስ ጠቅላይ ሚንስትር ሾመች። መሀመድ አብዱላሂ መሀመድ ይባላሉ።https://p.dw.com/p/PfNXምስል APማስታወቂያየአርባ ዘጠኝ ዓመቱ አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር መሀመድ አብዱላሂ መሀመድ ምክር ቤቱ ስልጣናቸውን እንዳጸደቀላቸው በአንድ ወር ውስጥ አዲስ ካቢኔ እንደሚያቋቋሙ ተገልጾል። አርያም ተክሌ