ሶማልያና የአውሮፓው ኅብረት
ሐሙስ፣ ጥር 23 2005ማስታወቂያ
ከፍተኛ ባለሥልጣናትና ፤ ከአውሮፓ ፓርላማ ፕሬዚዳንት ጋር ፤ ስለሶማልያ የአፍሪቃው ቀንድ ወቅታዊ ይዞታ፤ ስለመንግሥታቸው እቅድ፤ እንዲሁም የአውሮፓው ኅብረት በሚሰጠው እርዳኃ ላይ በሰፊው መነጋገራቸው ታውቋል።
ከዚህ በተጨማሪ፤ በዛሬው ዕለት፤ በተካሄደው የኅብረቱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ስብሰባ ላይ በመገኘት፤ በሶማልያ ህግና ሥርዓት እንዲሠፍን፣ መንግሥታቸው የሚያደርገውን እንቅሥቃሴ፣ የሶማልያንና የአካባቢውን ችግር ለዘለቄታው ለማስወገድም፤ የአውሮፓው ኅብረትና አባል መንግ ሥታት ፣ ትብብራቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል።---ገበያው ንጉሤ----
ገበያው ንጉሤ
ሂሩት መለሰ