1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሶማልያና የአንዲት ጀርመን እንደራሴ አስተያየት

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 4 1999

ካለፉት ጥቂት ቀናት ወዲህ መዲናዋ ሞቃዲሾ ብርቱ ሁከት በሚታይባት ሶማልያ መረጋጋት ለማውረድ ይቻል ዘንድ ዓለም አቀፍ ጥረት ቀጥሎዋል። በዚሁ ጥረት መደዳ በተለይ በወቅቱ የአውሮጳ ኅብረትን የፕሬዚደንትነት ሥልጣን የያዘችው ጀርመን ትልቅ ሚና ልትጫወት እንደሚገባት በጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት ቡንድስታክ የአረንጓዴዎቹ ፓርቲ እንደራሴ ዶክተር ኡሺ አይት ለዶይቸ ቬለ ባልደረባ ሉድገር ሻዶምስኪ በሰጡት ቃል ምልልስ አስረድተዋል። የእንደራሴዋን ቃለ ምልልስ

https://p.dw.com/p/E0YX
የአረንጓዴዎቹ ፓርቲ እንደራሴ ኡሺ አይት
የአረንጓዴዎቹ ፓርቲ እንደራሴ ኡሺ አይትምስል PA/dpa

ይዘት አርያም ተክሌ እንደሚከተለው አሰባስባዋለች።