1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት

ሰኞ፣ ጥቅምት 25 2006

የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ቡድን ለሃያኛዉ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ ለሚያደርገዉ የመጨረሻ ግጥሚያ መሰናዶ የታቀዱ የወዳጅነት ግጥሚያዎች መሠረዛቸዉ ተሰምቷል።

https://p.dw.com/p/1ABRU
ምስል Getty Images/AFP

ከካሜሮን እና ከቡርኪናፋሶ ነበር ጨዋታዎቹ ታቅደዉ የነበረዉ። የዕለቱ የስፖርት ጥንቅር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፕሪሚየር ሊግ፤ የአዉሮጳ ፕሪሚየር ሊጎች፤ እንዲሁም ከጎርጎሪዮሳዊዉ 1970 አንስቶ የሚካሄደዉ የኒዉዮክ ማራቶንን አካቷል። ዝርዝሩን ከድምፅ ዘገባዉ ያድምጡ፤

ሃና ደምሴ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ