1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት

ሰኞ፣ ነሐሴ 14 2004

የሎንዶን ኦሎምፒክ ከተጠናቀቀ ሳምንት አለፈዉ። በሎንዶን ኦሎምፒክ ከተፎካከሩት ስፖርተኞች በተለይ የአትሌቲክስ ዘርፍ ተወዳዳሪዎች ከሎንዶን ኦሊምፒክ ማግስት ለመጀመሪያ ጊዜ በእስቶክሆልሙ የDiamond League ዉድድር፤ ላይ ዳግም ተገናኝተዋል።

https://p.dw.com/p/15tLK
ምስል picture-alliance/dpa

የዛሬዉ የስፖርት ዝግጅት በአትሌቲክስ በተለi eከሎንዶን ኦሊምፒክ ማግስት በእስቶክሆልሙ የDiamond League ዉድድር፤ በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ቡድን አቋምና በእንግሊዙ የአንደኛ ምድብ የእግር ኳስ ክለቦች አዲስ የዉድድር ዘመን ላይ ያተኮረ ነዉ።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ነጋሽ መሐመድ