ስድሳ ዘጠነኛው የድል መታሰቢያ በዓል27 ሚያዝያ 2002ረቡዕ፣ ሚያዝያ 27 2002የኢትዮጵያ አርበኞች ወራሪውን የኢጣልያ ፋሺስት ድል የመቱበት ስዳሳ ዘጠነኛው ዓመት ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ እየተከበረ ነው።https://p.dw.com/p/NF3Xምስል AP Graphics/DW Fotomontageማስታወቂያ ይህንኑ የድል መታሰቢያ ዕለት ምክንያት በማድረግ ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በወቅቱ በተካሄደው ፍልሚያ የተሳተፉ አርበኞችን እና በዚያን ዘመን ገና ህጻናት የነበሩትን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ