1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስደትና የመሬት ለምነት

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 18 2001

የመሬት ለምነትና የበረሃማነት መስፋፋት ሰዎችን ለግዳጅ ስደት እንደሚዳርጓቸዉ ባለሙያዎች እያሳሰቡ ነዉ።

https://p.dw.com/p/Fj6s
መሬቱ ሲራቆት በጠፍ ጨረቃ ስደት ይከተላል!
መሬቱ ሲራቆት በጠፍ ጨረቃ ስደት ይከተላል!ምስል AP

የአዉሮጳ አገራት ዓይነተኛ ችግር እየሆነ የመጣዉ ሰዎች ከአፍሪቃ በህገ-ወጥ መንገድ የመግባታቸዉ ነገር አነጋጋሪነቱ እየጨመረ መሄዱን ቦን ከተማ የተካሄደዉ በረሃማነት፤ የግዳጅ ስደትና ማኅበራዊ ቀዉስ በሚል ርዕስ የተካሄደዉ ጉባኤ ጠቁሟል።