1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስደተኞች በግሪክ ድንበር

ረቡዕ፣ የካቲት 23 2008

ሜቄዶኒያ ድንበሯን አጥራ ኬላዋን ከዘጋች ወዲህ ከሶሪያ እና ከኢራቅ፣ ከአፍጋኒስታን እና ከሌሎች አካባቢዎች ቤት-መንደራቸዉን ጥለዉ የሚሰደዱ ሰዎች እንዳለፉት ወራት ወደአዉሮጳ አቆራርጠዉ መግባት አልቻሉም።

https://p.dw.com/p/1I5ZA
Flüchtlinge Griechenland Mazedonien Grenze
ምስል Reuters/M.Djurica

[No title]

የዶይቼ ቬለዉ ቮልፍ ጋንግ ላንድሜሰር ግሪክ ወርዶ ሁኔታዉን እንደተመለከተዉ ወደ25ሺህ የሚጠጉ ስደተኞች የግሪክ ድንበር ላይ ሰፍረዉ በችግር ላይ ይገኛሉ። በዚሁ ከቀጠለም በቅርቡ ወደአንድ መቶ ሺህ የሚሆኑ ስደተኞች ግሪክ ይደርሳሉ ብሎ የሀገሪቱ መንግሥት እንደሚጠብቅም በዘገባዉ አመልክቷል። የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለሚካኤል አሰባስቦ ልኮልናል።

ቮልፍጋንግ ላንድሜሰር/ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ