ስደተኞችን የሚረዳ ድርጅት በፖላንድ3 ጳጉሜን 2008ሐሙስ፣ ጳጉሜን 3 2008ፖላንድ በደቡብ አውሮጳ በሚገኙ ሀገራት አንፃር ብዙም ስደተኞች የማይገኙባት ሀገር ናት። በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ ከ300 የሚበልጡ ስደተኞች ይኖራሉ።https://p.dw.com/p/1JyZZምስል DW/S. Yilmaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በመዲናይቱ ዎርሶ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ የተቋቋመ አንድ የሶማልያውያን ድርጅት እነዚህን ስደተኞች በመርዳቱ ተግባር ላይ ተሰማርቶዋል። ድርጅቱ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል ስደተኞቹን የፖላንድኛ ቋንቋ ማስተማር ይገኝበታል። ስለሺ ይልማ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ