ስደተኞችን የሚመለከተው የአውሮፓ መርሕ
ዓርብ፣ ታኅሣሥ 3 2007ማስታወቂያ
ያቀረበው ጥናት ያስረዳል። ዘንድሮ ሁለት ሺ ናቸው፣ አውሮፓ ጠረፍ ለመድረስ የቻሉት ፤ ከ 3ሺ እስከ 5 ሺ ገደማ የሚሆኑት የባህር ሰለባዎች ሆነዋል። የአውሮፓ ሕብረት፣ የስደተኞቹን ጉዳይ በተመለከተ መላ ለመሻት ብራሰልስ ውስጥ መምከሩ አልቀረም። ማን፤ ምንያህል ስደተኞችን ተቀብሎ ያስተናግድ ? በሚለው ጥያቄ ክርክር መነሳቱ አልቀረም። የመፍትሔ ሐሳቦች መሰንዘራቸውም ታውቋል።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል/በርንት ሪገርት
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ