ስዊድን ወደ 80 ሺህ ስደተኞችን ልታባርር መወሰንዋ
ሰኞ፣ ጥር 23 2008ማስታወቂያ
ዛሬ ከቀትር በኋላ የሃገሪቱ የሃገር አስተዳደር ሚኒስትር ከጋዜጠኞች ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ይህን አረጋግጠዋል። ስዊድን በርካታ ስደተኞችን ወደየአገራቸዉ ትመልሳለች የሚለዉ ዘገባ ይፋ ከሆነ በኋላ በሳምንቱ መጨረሻ መዲና ስቶኮልም ላይ ከፍተኛ የተቃዉሞ ሰልፍም መታየቱም ተዘግቦአል። ስዊድን ወደሃገራቸዉ መልሳቸዋለች የተባሉት ስደተኞች ከየት ሃገር የተሰደዱ ይሆን? ስቱድዮ ከመግባታችን በፊት፤ የስቶኮልሙን ወኪላችን ስለጉዳዮ ጠይቀነዉ ነበር።
ቴድሮስ ምህረቱ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ