ስዊድን እና ፀረ ተገን ጠያቂዎች ተቃውሞ24 ጥር 2008ማክሰኞ፣ ጥር 24 2008በምዕራብ ስዊድን ተገን ጠያቂዎች በሚኖሩበት አንድ መጠለያ ጣቢያ በተነሳ አምባጓሮ አንዲት የጣቢያው ሰራተኛ የስዊድን ዜጋ በአንዱ ስደተኛ ከተገደለች በኋላ በሀገሪቱ በስደተኞች አንፃር ጥላቻው ተባብሶዋል።https://p.dw.com/p/1HoCvምስል picture-alliance/dpa/M. Ericssonማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የ22 ዓመቷ ስዊድናዊትን ሞት ተከትሎ ባለፈው ሳምንት ብዙዎች አደባባይ በመውጣት በወጣት ተገን ጠያቂዎች አንፃር ተቃውሞአቸውን ኃይል በታከለበት መንገድ ገልጸዋል። የስዊድን መንግሥት ጥላቻው እንዳይባባስ ለማድረግ እና የተገን ጠያቂዎችን ደህንነት ለመከላከል ርምጃ እየወሰደ መሆኑን የሀገር አስተዳደር ሚንስትሩ አስታውቀዋል። ቴድሮስ ምሕረቱ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ