1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስኬታማ ኤርትራውያን በጀርመን

ማክሰኞ፣ ሰኔ 30 2007

በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ኤርትራውያን አገር ለቀው ሲሰደዱ ብንገላቱም አንዳንድ ጀርመን ገብተው የተሳካላቸውም አሉ።

https://p.dw.com/p/1Fu8w
Frankfurt EZB Neubau bei Nacht
ምስል picture alliance/Klaus Ohlenschläger

ስኬታማ ኤርትራውያን በጀርመን

ከቅርብ ዓመታት ወዲሕ ሥለ ኤርትራና ኤርትራዉያን ተደጋግሞና ደምቆ የሚሰማዉ የአፍሪቃ ቀንዲቱ ሀገር የአምባገነኖች ጭቆና እና ግፍ ያየለባት ሥለ መሆኗ ነዉ። ስለሆነም በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ የሐገሪቱ ዜጎች ግፉን ሽሽት ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች በተለይም ወደ አዉሮጳ ይሰደዳሉ ወይም ለመሰደድ ሲሞክሩ በየበረሐና ባሕሩ ያልቃሉ።የፍራንክፈርቱ ወኪላችን ጎይቶም ቢሆን ፤ እንደሚለዉ ግን በስደት ለሥቃይ እና እንግልት ከተጋለጡት መካከል የተሳካላቸዉ ኤርትራዉያንም አሉ።የዛሬ አዉሮጳና ጀርመን ርዕስ ነዉ።

ጎይቶም ቢሆን

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ