1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስራ እና እናትነትን አጣጥሞ መኖር

ሐሙስ፣ ኅዳር 28 2004

በተለያየ ክፍያ ባለው የሙያ መስክ የተሰማሩ እናቶች ስራቸውንና የቤተሰብ ኃላፊነታቸውን እንዴት ይወጡታል? የዛሬው የባህል መድረክ ርዕሳችን ነው።

https://p.dw.com/p/S0aX
ሴቶች በኃላፊነት ቦታ ላይምስል picture-alliance / Tobias Kleinschmidt

አንድ ሴት በትምህርትም ይሁን በስልጣን ደረጃ ትልቅ ስፍራ ላይ ሆና በሌላ በኩል ደግሞ እንደ እናት የሚያስፈልጋትን ኃላፊነት ስትወጣ መመልከት በበለፀጉት አለም ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ በተለይ በከተሜው ዘንድ እየተለመደ መቷል። ይሁንና የቤተሰብ ኃላፊነትና የሙያ ግዴታን በአንድ ላይ አጣጥሞ መኖር ይቻላል? ልደት አበበ አንዲት በስራው አለም የምትገኝ ወ/ሮን እና የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያን አነጋግራለች።

ልደት አበበ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ