1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስለ አፍሪቃ የቀረቡ 101 አብይ ጥያቄዎች

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 6 2002

ስለ አፍሪቃ የቀረቡ 101 አብይ ጥያቄዎች በሚል ርእስ በጀርመንኛ የቀረበዉ መጽሃፍ ስለ አፍሪቃ በርካታ ጉዳዮችን እንደሚያነሳ እና መጽሃፉ በጀርመናዉያን ዘንድ መወደዱ ተገልጾአል።

https://p.dw.com/p/MwMn
ከዶክተር አስፋዉ ወሰን አስራቴምስል dpa

አፍሪቃ የሚለዉ ቃል ከየት መጣ በሚል ጀምሮ ስለ ባርያ ንግድ አመጣጥ በመመለስ በአንዳንድ በነጮች የተሳሳታ የአፍሪቃ እዉቀት የተነሳ የሚጠየቁ ጥያቄዎችንም ያነሳል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል የመጸሃፉ ደራሲ ከሆኑት በጀርመን የአፍሪቃ እና የመካከለኛዉ ምስራቅ አገሮች ጉዳይ አማካሪ ከዶክተር አስፋዉ ወሰን አስራቴ ጋር ተነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ሃይለሚካኤል ፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ