1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስለ ብርቱካን ሚደቅሳ መፈታት ከአሜሪካ የቀረበ አስተያየት

ዓርብ፣ መስከረም 28 2003

የአሜሪካ የህዝብ እንደራሴዎች፣ የአንድነት ለፍትኅና ዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር፣ ወ/ት ብርቱ ሚደቅሳ በመፈታታቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል ።

https://p.dw.com/p/PZn3
ምስል Illuscope

የኢትዮጵያ ን ጉዳይ በቅርብ የሚከታተሉ 18 የህዝብ እንደራሴዎች፣ የብርቱካንን መፈታት በጎ እርምጃ ነው ብለውታል። በሌላ በኩል፣ ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተከራካሪው ድርጅት (HRW) እና ሌሎች የ ሲብል ተቋማት ፣ የብርቱካንን መፈታት በደስታ ተቀብለው ፣ ሌሎች የፖለቲካ እሥረኞችም እንዲፈቱ ጠይቀዋል።---

አበበ ፈለቀ፣

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ