ስለጤና መረጃ (ጤና አዳም)30 ሐምሌ 2005ማክሰኞ፣ ሐምሌ 30 2005ጤና-ነክ ጉዳዮችን በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ለማቅረብ መጣር የእኛን ኅብረተሰብ ሊነቃ ይችላል የሚል እምነት ያላቸዉ ወገኖች ራሱን የቻለ የጤና ድረገጽ ከፍተዉ መረጃዎችን ሲያሰራጩ ወራት ተቆጥረዋል።https://p.dw.com/p/19L6Jማስታወቂያ