ሴቢት የንግድ ትርዒት24 የካቲት 2001ማክሰኞ፣ የካቲት 24 2001በቴክኖሎጂው ኢንዱስትሪ ዘርፍ ትዕይንት ውስጥ ትልቁን ስፍራ የሚይዘው ዓመታዊው ዓለም ዓቀፍ የንግድ ትርዒት ሴቢት ትናንት ማምሻውን ሀኖቨር ጀርመን ውስጥ ተከፍቷል ።https://p.dw.com/p/H4xLአዲሱ የኢንተርኔት ራድዮምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ ለትርዒት ከቀረቡት ውስጥ ኮምፕዩተሮች ፣ ሶፍትዌሮች እና የመገናኛ መሳሪያዎች ይገኙበታል ። ለስድስት ቀናት የሚቆየውን ይህንኑ የንግድ ትርዒት የከፈቱት የጀርመንዋ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ናቸው ። ስለ ሴቢቱ የንግድ ትርዒት ይልማ ኃይለ ሚካኤል ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።