1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሳምንታዊ የስፖርት ዘገባ

ሰኞ፣ ሐምሌ 29 2005

በዚህ ሳምንታዊ የስፖርት ዝግጅት ባሳለፍነዉ ሳምንት የተከናወኑ የስፖርት እንቅስቃሴዎች ተካተዋል።

https://p.dw.com/p/19K74
ምስል picture-alliance/dpa

ጥንቅሩ የተለያዩ የአቅም መፈተሻ እግር ኳስ ዉድድሮች፤ የባይ ሙኒክና የማንቼስተር የአዉዲ ዋንጫ ጨዋታ፤ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ሽያጭና ገበያዉን፤ እንዲሁም ስፔን ስለተካሄደዉና ስለተጠናቀቀዉ 15ኛዉ ዓለም ዓቀፍ የዋና ሻምፒዮን ዉድድር ቃኝቶ የፊታችን በሞስኮ የሚጀመረዉ የአትሌቲክስ ዉድድር ይዳስሳል።

በምስሉየባርሴሎናዉ የዋና ዉድድር ሻምፒዮና ዶሮቲያ ብራንድ ትታያለች።

ከሎንዶን ሃና ደምሴ ዘገባዉን ልካልናለች።

ሃና ደምሴ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ