ሰብዓዊ መብት በኢትዮጵያና የጀርመን ምክር ቤት
ሰኞ፣ ጥቅምት 27 2004ማስታወቂያ
በምክር ቤቱ የሰብዓዊ መብት ኮሚቴ አባላት አሳሳቢ ካሏቸው ጉዳዮች ውስጥ በአዲሱ የኢትዮጵያ የፀረ አሸባሪነት ህግ ሽፋን በኢትዮጵያ የተለያየ አስተሳሰብ ባላቸው ጋዜጠኞችና በተቃዋሚ ቡድኖች ላይ የሚካሄደው ክትትል አንዱ ነው ። የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል በጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የነፃ ዲሞክራቶቹ ፓርቲ ተወካይ ማርቲና ሺስተርን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ