ሰባተኛው የአፍሪቃ ልማት መድረክ ስብሰባ በአዲስ አበባ1 ጥቅምት 2003ሰኞ፣ ጥቅምት 1 2003ሰባተኛው የአፍሪቃ ልማት መድረክ በአዲስ አበባ በሚያካሂደው ስብሰባ ላይ ዛሬ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መምከር ጀመረ።https://p.dw.com/p/PbIEምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ በዋነኛነት የሚወያይበት ርዕስ የአየር ንብረት ለውጥን የጋራ ርምጃ አድርጎ በመውሰድ የአፍሪቃን ልማት ማረጋገጥ ይሰኛል። ይኸው ጉዳይ በአፍሪቃ እና በአፍሪቃውያን ቀጣይ ምጣኔ ሀብት ላይ የተደቀነ ወቅታዊ ችግር በመሆኑ ዓቢይ ትኩረት ማግኘቱ የአፍሪቃ ኤኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሀፊ አብዱላሂ ዣኔ ገልጸዋል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ