ሰቆቃ በሱዳን ቻድ ድንበር29 ኅዳር 2001ሰኞ፣ ኅዳር 29 2001አካባቢዉ ስጋት የነገሰበት መሆኑን የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች የበላይ በመግለፅ የፀጥታዉ ምክር ቤት አስቸኳይ መፍትሄ እንዲፈልግ አሳስበዋል።https://p.dw.com/p/GBoU...ፈረሰኞቹ ሚሊሻዎችምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያየአዉሮጳ ህብረት ኃይል በሱዳን ቻድ ድንበር ላይ ግማሽ ሚሊዮን ለሚሆኑ ስደተኞች የሰብዓዊ ርዳታ መተላለፊያ ሲባል በተፈጠረዉ ስፍራ ሰፍሯል። 3,700 የህብረቱ ወታደሮች ለሰብዓዊ ተግባር እዚያ የተሰማሩትን የዓለም ዓቀፍ ግብረ ሰናይ ባልደረቦች ደህንነት ለመታደግ ሲሉ የጦርነት ሰለባ መሆናቸዉ አሳሳቢነት እያነጋገረ ነዉ።