1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሰመጉ ጉባኤ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 26 2009

የእድሜ ባለፀጋው ፕሮፌሰር መስፍን አሁንም አቅማቸው በፈቀደ ለሰመጉ አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ዋና ሀላፊ ተናግረዋል ።

https://p.dw.com/p/2aa3n
Äthiopien 5.Jahrestag "Ethiopian Human Rights Council"
ምስል DW/G. Tedla HG

Beri AA (HRC 26th Assembly) - MP3-Stereo

የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ በ26 ተኛ ጠቅላላ ጉባኤው ላይ ለድርጅቱ በርካታ አስተዋጽኦ አድርገዋል ያላቸውን አንጋፋ መሪዎቹን ሸለመ ። ከተሸላሚዎቹ አንዱ በቀድሞ አጠራሩ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ)መሥራች ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም ናቸው ። የእድሜ ባለፀጋው ፕሮፌሰር መስፍን አሁንም አቅማቸው በፈቀደ ለሰመጉ አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ ዶቼቬለ ያነጋገራቸው የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ዋና ሀላፊ ገልፀዋል ።  

 ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ