ሰላማዊ ሰልፎች በአዉሮጳ6 ጥር 2001ረቡዕ፣ ጥር 6 2001ከሰዓታት ልዩነት ባሻገር ማለት ነዉ እዚህ ጀርመን ፍራንክፈርት፤ በብሪታኒያ ሎንዶን፤ በስዊድን ስቶክሆልም እና በመሳሰሉት ከተሞች ሰልፉ ይካሄዳል፤ አሁን በመካሄድ ላይ ያለም አለ።https://p.dw.com/p/GYS3ኢትዮጵያ!ምስል AP GraphicsBank/DWማስታወቂያበኢትዮጵያ ፍትህን ለማስፈንና በእስር ላይ የሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዛሬዉ ዕለት በተለያዩ የአዉሮጳ አገራት ከተሞችና በዩናይትድ ስቴትስ በመካሄድ ላይ ነዉ።