ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍምስል DW/Y. G.Egziabherሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍግንቦት 25 ቀን 2005ዓም ሰልፈኞቹ 4ኪሎ ግንፍሌ አካባቢ ከሚገኘው የሰማያዊ ፓርቲ ዕህፈት ቤት ተነስተው ወደ ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት አደባባይ ነበር ያመሩት። በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች ተገኝተዋል።ምስል Y. G.Egziabher«ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ይረጋገጥ»«መንግስት በሐይማኖት ጣልቃ አይግባ»፣ «ሰብዓዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ይከበሩ» እነኚህ እና ሌሎች የተለያዩ መፈክሮች ሲታዩ እና ሲሰሙ ነበር።ምስል Y. G.Egziabherሰልፍ በሰላማዊ መንገድከ97 የብሔራዊ ምርጫ በኋላ መንግስት ፍቃድ ሰጥቶ ሰላማዊ ሰልፍ ሲካሄድ የመጀመሪያው ነው። ሰልፉም በሰላማዊ መንገድ ተከናውኗል።ምስል Y. G.Egziabherየመገናኛ ብዙኋን ሽፋንበርካታ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ጋዜጠኞች በሰልፍ ላይ ተገኝተው ሰልፉን ሲከታተሉ አርፍደዋል።ምስል Y. G.Egziabherየሙስሊሙ ማህበረሰብበርከት ያሉ የሙስሊሙ ማህበረሰብ አባላት በዚህ ሰልፍ ላይ ተካፋይ ነበሩ። የታሰሩ የሐይማኖት አባላት ይፈቱ ሲሉም ጠይቀዋል።ምስል Y. G.Egziabherከሰልፈኞቹ ጥያቄዎች አንዱኢትዮጵያ ውስጥ የታሰሩት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ የሚጠይቀው መፈክር።ምስል DW/Y. G.Egziabher6 ምስሎች1 | 66 ምስሎች26 ግንቦት 2005ሰኞ፣ ግንቦት 26 2005https://p.dw.com/p/18iuLማስታወቂያ ግንቦት 25 ቀን 2005ዓም ሰልፈኞቹ 4ኪሎ ግንፍሌ አካባቢ ከሚገኘው የሰማያዊ ፓርቲ ዕህፈት ቤት ተነስተው ወደ ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት አደባባይ ነበር ያመሩት። በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞችም ተስተውለዋል።