1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ርዕሰ-ብሔር ለመምረጥ፤ ጀርመን የምታደርገው ዝግጅት፣

ሰኞ፣ ግንቦት 30 2002

ጀርመን በሳምንቱ መጀመርያ በድንገት በፈቃዳቸዉ ስልጣን የለቀቁትን ርእሰ ብሄርዋን ለመተካት በዝግጅት ላይ ትገኛለች።

https://p.dw.com/p/NiRo
መራኂተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክልና የታኅታይ ሳክሰኒ ጠ/ሚንስትር ክርስቲያን ቩልፍ፣ምስል AP

በጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት አብላጫ መቀመጫ ያላቸዉ በጥምር መንግስት የሚጠቃለሉት ፓርቲዎች ማለት የክርስትያን ዲሞክራቲክ ህብረት የክርስትያን ሶሻል ህብረት እንዲሁም የነጻ ዲሞክራቶቹ ፓርቲ የኒደርዛክሰኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ክርስቲያንን ቮልፍን በእጩነት ሲያቀርቡ ሶሻል ዲሞክላቶች ደግሞ በቀድሞቃ የምስራቅ ጀርመን ዋነኛ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ዮሃይም ጋዉክን አቅርበዋል። ዝርዝሩን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይሚካኤል ልኮልናል

ይልማ ሃይሚካኤል

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ