ርዋንዳ እና የፕሬዚደንታዊው ምርጫ ውጤት
ረቡዕ፣ ነሐሴ 5 2002ማስታወቂያ
የሀገሪቱ አሰራጭ ኮሚስዮን እንዳስታወቀው፡ ፕሬዚደንቱ ዘጠና ሶስት የመራጩን ድምጽ በማግኘት ሀገሪቱን ለቀጣዮቹ ሰባት ዓመታት ይመራሉ። ፕሬዚደንቱ ባካሄዱት ብዙ ገንዘብ ባወጣው የምርጫ ዘመቻ ወቅት ባለፉት ሰባት ዓመታት ያስመዘገቡትን የተሳካ ውጤት አጉልተዋል። ይሁን እንጂ፡ ትላለች የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ኡተ ሼፈር፡ ይህች በአፍሪቃ በአርአያነት የምትታይ ሀገር ወደ አምባገነናዊነት ልትቀየር የምትችልበት አዝማሚያ አለ።
ኡተ ሼፈር
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ