1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሬት፤ ከምሬቱ ሌላ ጥቅሙ

ረቡዕ፣ መጋቢት 10 2006

ከእሬት ዘሮች በተለይ በእንግሊዝኛዉ አሎይ ቬራ በመባል የሚታወቀዉ ተክል ለተለያዩ የመዋቢያ ቅባቶችና ሳሙናዎች መሥሪያነት በመዋሉ በሰፊዉ ይታወቃል። በሌላ በኩል በምግብነቱ ደግሞ ለጤና በሚሰጠዉ ጥቅም ተዓምረኛዉ ተክል፤ ማለትም ዎንደር ፕላንት የሚል ቅፅል አትርፏል።

https://p.dw.com/p/1BSFT