ሬሚታንስ በኤኮኖሚው ላይ የሚጫወተው ሚና
እሑድ፣ ሚያዝያ 12 2006ማስታወቂያ
ዜጎች የሚልኩት ገንዘብ በሀገሪቱ ምጣኔ ሀብቱ ዘርፍ ላይ ትልቅ ሚና መያዙን በየጊዜው የሚወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። የዓለም ባንክ በቅርቡ ባወጣው ዘገባ መሠረት፤ ከአፍሪቃ፣ እስያ እና ላቲን አሜሪካ ወደአደጉት ሀገራት የሄዱ ዜጎች ወደ ሀገራቸው የሚልኩት የውጭ ምንዛሪ፣ በእንግሊዝኛ አጠራሩ ሬሚታንስ፣ በዚህ በተያዘው 2014 ዓም ወደ 436 ቢልየን ያሜሪካን ዶላር ከፍ እንደሚል አመልክቶዋል። ይህንን በተመለከተ ውይይት አካሂደናል።
አርያም ተክሌ
ማንተጋፍቶት ስለሺ