1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ረቂቅ ሥነ-ቴክኒክ፣

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 22 2001

ዓለም ፣ በኤኮኖሚ በተዳከመበት፣ በፋይናንስ ቀውስ በታመሰበት በአሁኑ ዘመን፣ ከዚሁ ድቀት ለማንሠራራት ፣ብሎም እንደገና በኤኮኖሚ ደርጅቶ ለመገኘት በኢንዱስትሪ በገሠገሡት አገሮች ፣

https://p.dw.com/p/GQ0t
ረቂቅ ሥነ-ቴክኒክ --ህክምና፣ምስል DW-TV

ሳይንስና ሥነ-ቴክኒክ ወሳኝ ድርሻ እንደሚያበረክቱ ከቶ አያጠራጥርም። ዋና ርእሳችን ወደሆነው የረቂቅ ሥነ-ቴክኒክ ጉዳይ ከመሸጋገራችን በፊት ፣ከሳይንስ ጋር ግንኙነት ያላቸው ዜናዎችም ሆኑ አጠር-አጠር ያሉ ዘገባዎች----