1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ረሐብና የነጊልዶርፍ ዳግም ዘመቻ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 2 2004

ድምፃዉያኑ እንደሚሉት «ONE-አንድ» የሚል ሥም የሰጡት ዘመቻቸዉ የሚያተኩረዉ የቡድን ሃያ-አባል ሐገራትን ድጋፍ በማግኘቱ ላይ ነዉ።ሁለቱ ድምፃዉያን ዘመቻዉን በቅርቡ አዉሮጳና ሰሜን አሜሪካ ዉስጥ እንደሚጀምሩ አክለዉ ገልፀዋል

https://p.dw.com/p/14aWt
Die irischen Musiker Bono, links, und Bob Geldof, rechts, nehmen am Dienstag, 15. Mai 2007, an einer Pressekonferenz in Berlin teil. In der Pressekonferenz wurde der DATA (Debt, AIDS, Trade, Africa) Bericht 2007 vorgestellt. (AP Photo/Franka Bruns) --- Irish musicians Bono, left, and Bob Geldof participate in a press conference on the DATA (Debt, AIDS, Trade, Africa) Report 2007 in Berlin, Tuesday, May 15, 2007. (AP Photo/Franka Bruns)
ቦኖ እና ጊልዶፍ በ2007ዓምምስል AP


እንደ ሙዚቃ-ዳንኪራቸዉ ሁሉ ኢትዮጵያን ለመሳሰሉ በተደጋጋሚ በረሐብ ለሚጠቁ ሐገራት ርዳታ በማሰባሰብ፥ በጎ ምግባራቸዉም ሥም-ዝና ያተረፉት የአየርላንድ ተወላጆቹ ድምፃዉያን ቦኖ እና ቦብ ጊልዶፍ በረሐብና በምግብ እጥረት ለተጎዳዉ ሕዝብ የሚሰጠዉ የምግብ ርዳታ እንዲቀጥል አዲስ ዘመቻ እንደሚጀምሩ አስታወቁ።ድምፃዉያኑ እንደሚሉት «ONE-አንድ» የሚል ሥም የሰጡት ዘመቻቸዉ የሚያተኩረዉ የቡድን ሃያ-አባል ሐገራትን ድጋፍ በማግኘቱ ላይ ነዉ።ሁለቱ ድምፃዉያን ከተባባሪዎቻቸዉ ጋር ሆነዉ ዘመቻዉን በቅርቡ አዉሮጳና ሰሜን አሜሪካ ዉስጥ እንደሚጀምሩ አክለዉ ገልፀዋል።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለጊዮርጊስ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ