«ሥነጥበብ ለፍቅርና ለአንድነት በስዊዘርላንድ»23 ሚያዝያ 2006ሐሙስ፣ ሚያዝያ 23 2006የዛሬው የባህል መድረክ ጥንቅራችን በምናብ ወደ አውሮጳዊቷ ስዊዘርላንድ ነው የሚወስደን። ዝግጅቱ ስዊዘርላንድ በርን ከተማ ውስጥ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በእየ ሦስት ወሩ የሚያሰናዱትን የጥበብ እንቅስቃሴ ይቃኛል።https://p.dw.com/p/1Bro9ምስል Fotolia/Eduard Härkönenማስታወቂያ