ሥልጣን የማይጠግቡ አየፍሪቃ መሪዎች
ሐሙስ፣ ሐምሌ 2 2007ማስታወቂያ
አንዳንድ የአፍሪቃ መሪዎች ሥልጣን ላይ ለዘመናት የሙጢኝ ሲሉ ይስተዋላል። ለአብነት ያኽል የኮንጎ ብራዛቪል ፕሬዚዳንት የ72 ዓመቱ አዛውንት ዴኒስ ሳሱዎ ንጉዌሦ ከ30 ዓመት የግዛት ዘመን በኋላ በጀመሩት ለመቀጠል ቆርጠው ተነስተዋል። የቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ፒዬር ንኩሩንዚዛም ለሦስተኛ የሥልጣን ዘመን ለመወዳደር መነሳታቸው ከፍተኛ ውዝግብ አስነስቷል። ሥልጣን እና የአፍሪቃ መሪዎች በሚመለከት የዶቼ ቬለዋ ሽቴፋኒ ዱክሽታይን የጻፈችዉን ይልማ ኃይለሚካኤል እንደሚከተለው ያቀርበዋል።
ይልማ ኃይለሚካኤል
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ