ሠማያዊ ፓርቲ ያካሄደው ሠላማዊ ሰልፍ19 ሚያዝያ 2006እሑድ፣ ሚያዝያ 19 2006የሠማያዊ ፓርቲ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ባካሄደው ሠላማዊ ሠልፍ መንግሥት እየተከተለው ነው ያለውን ብልሹ የአስተዳደር ሥርዓት፣ ሙስናና ደካማ የመሠረተ-ልማት አቅርቦት ያሻሽል ሲል ጠየቀ።https://p.dw.com/p/1BpBKምስል DWማስታወቂያ የሠማያዊ ፓርቲ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ያካሄደው ሠላማዊ ሰልፍ ካዛንቺስ ከሚገኘው የሠማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ተነስቶ፣ በባልደራስ በማሳበር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 8፣ ቀበሌ 08 አጠገብ በሚገኘው ሜዳ መጠናቀቁን ዘጋቢያችን ገልጾልናል። ሠልፉን በቦታው የተከታተለው የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ማንተጋፍቶት ስለሺ