1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሟቹ የቀድሞው መንግስት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትር ማንነት

ማክሰኞ፣ ግንቦት 30 2003

ኮሎኔል ተስፋይ ወልደስላሴ በኢትዮጵያ በቀድሞው ወታደራዊ ሶሻሊስታዊ መንግስት ዘመን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትር ሆነው አገልግለዋል።

https://p.dw.com/p/RSIu
ኮሎኔል ተስፋይ ወልደስላሴ ከሙት በቃ ብይን ወደ ዕድሜ ይፍታህ ከተቃለለላቸው የደርግ ባለስልጣናት መካከል አንዱ ነበሩ።ምስል AP

በኢትዮጵያ በቀድሞው ወታደራዊ ሶሻሊስታዊ መንግስት ዘመን በርካታ ተቃዋሚዎችን እና ተጠርጣሪ ተቃዋሚዎችን በማስገደል ፡ በማሳሳር እና በዘር ማጥፋት ወንጀል ተከሰው በፍርድ ቤት የሞት ቅጣት ተፈርዶባቸው የነበሩት ኮሎኔል ተስፋይ ወልደስላሴ የሞቱ ቅጣት ወደ ዕድሜ ልክ እስራት በተቀየረ ማግስት ባለፈው ዓርብ በድንገተኛ ህመም አረፉ። የቀድሞ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትር ኮሎኔል ተስፋየ ወልደስላሴ የቀብር ስነ ስርዓታቸው ዛሬ ተፈጽሞዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ