ምስጢራዊ የተባለዉ የአራፋት አሟሟት7 ነሐሴ 2004ሰኞ፣ ነሐሴ 7 2004ያሲር አራፋት የፍልስጤማዉያንን የነፃነት ትግል ከሽምቅ ዉጊያ ጀምረዉ ዓለም ዓቀፍ እዉቅና አስገኝተዉለታል። የዓለም የሰላም ኖቤል ተሸላሚም ሆነዋል፤ ድንገተኛ አሟሟታቸዉ ዓመታትን አልፎ ዛሬ ምስጢራዊ ድርጊት ከበስተጀርባዉ አለ በሚል የአረቡ ዓለም መነጋገሪ ሆኗል። ።https://p.dw.com/p/15ozDምስል APማስታወቂያ የአራፋት አሟሟት እንቆቅልሽነቱ ለፍልስጤምና ለአረቡ ዓለም ወዳጆቻቸዉ ብቻ ከመሆን አልፎ ከጥቂት ሳምንታት ወዲህ የመገናኛ ብዙሃኑንም ትኩረት ስቧል። ነቢዩ ሲራክ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሰ