1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምርጫ 2007-የቀጥታ ዉይይት ከዶይቼ ቬሌ ጋር

ሰኞ፣ ግንቦት 17 2007

በኢትዮጵያ የሚደረገውን አምስተኛ ብሔራዊ ምርጫ ሂደት ይከታተሉ። በዚህ ገፅ ላይ ዜና፣ ፎቶግራፎች፣ ከተለያዩ መረቦች የተገኙ ጽሑፎችና የመራጭ አስተያየቶች፣ እንዲሁም፣ ኢትዮጵያ የሚገኙት ወኪሎቻችን የሚልኩልንን ወቅታዊ ዘገባዎች ያገኛሉ። ስለምርጫው ከኛ ጋር ተወያዩ። ስለምርጫው ያላችሁን አስተተያየት ማወቅ እንፈልጋለን!

https://p.dw.com/p/1FSxT
Stimmauszählung in Äthiopien Hosaena
ምስል DW/Y.-G. Egziabhare