ምርጫ 2002
ቅዳሜ፣ ግንቦት 14 2002ማስታወቂያ
ከነዚህ መካከል ሀያ ሶስቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ፡ ሀምሳ ስድስቱ ደግሞ ባካባባ ደረጃ የሚንቀሳቀሱ ናቸው። ወደ ሰላሳ ሚልዮን መራጮችም በመላይቱ ሀገር በተዘጋጁ አርባ ሶስት ሺህ አምስት መቶ የምርጫ ጣቢያዎች ድምጻቸውን ለመስጠት መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ ያወጣቸው ዘገባዎች ያሳያሉ። መራጩ ህዝብ ስለ ምርጫው ምን ያስባል? ከምርጫውስ ምን ይጠበቃል? ከአንድ የውጭ ፖለቲካ ተንታኝ እና ካንዳንድ መራጮች አስተያየት አሰባስበናል።
አርያም ተክሌ
መስፍን መኮንን