1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምርጫ 2002 የመጨረሻዉ የቅስቀሳ ዕለት

ዓርብ፣ ግንቦት 13 2002

ዛሬ በሙዚቃ ጓዶች እየታጀቡ፥ በእግርና በተሽከርካሪ ከቦታ ቦታ እየተዘዋወሩ የመራጩን ሕዝብ ትኩረትና ድጋፍ ለማግኘት ሲጥሩ ነዉ የዋሉት

https://p.dw.com/p/NT18
ምስል DW

የተቃዋሚ ፓርቲዎች ተወካዮች አጋጠመን ያሉትን ሳንክና ችግር በመዘርዘር ስሞታም ሆነ ክስ ቢያሰሙም በተለይ አዲስ አበባ ዉስጥ የሚፎካከሩት ተቀናቃኝ እጩዎችና ደጋፊዎቻቸዉ ዛሬ በሙዚቃ ጓዶች እየታጀቡ፥ በእግርና በተሽከርካሪ ከቦታ ቦታ እየተዘዋወሩ የመራጩን ሕዝብ ትኩረትና ድጋፍ ለማግኘት ሲጥሩ ነዉ የዋሉት።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ከነዋሪዎቹ አንዳዶቹን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሐመድ