ምርጫ በደቡብ አፍሪቃ27 ሐምሌ 2008ረቡዕ፣ ሐምሌ 27 2008በደቡብ አፍሪቃ ዛሬ የአካባቢዎች እና የከተሞች አስተዳደሮች ምክር ቤታዊ ምርጫ ተካሂዶዋል። ምርጫው ሀገሪቱ ከውሁዳኑ ነጮች አገዛዝ ከተላቀቀች ወዲህ በስልጣን ላይ ባለው የአፍሪቃውያን ብሔረተኞች እንቅስቃሴ ፓርቲ፣ በምህፃሩ በ«ኤ ኤን ሲ» አኳያ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠንካራ ፉክክር የታየበት መሆኑ ተገልጾዋል።https://p.dw.com/p/1Jb0Qምስል picture-alliance/AP Photo/D. Farrellማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የምርጫ ውጤት ትንበያዎች እንደሚጠቁሙት፣ «ኤ ኤን ሲ» በአንዳንድ ትላልቅ ከተሞች ይዞት የነበረውን አብላጫ ድምፅ ያጣል። ፉክክሩ በተለይ በጆሀንስበርግ፣ ፕሪቶርያ፣ ጠንካራ እንደሆነ ተገነግሮዋል። በመጀመሪያ ምርጫው እንዴት እየተካሄደ እንደሆን የጆሀንስበርግ ወኪላችን መላኩ አየለን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ ጠይቄዋለሁ። መላኩ አየለ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ