1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምርጫ በዚምባብዌ

ቅዳሜ፣ መጋቢት 20 2000

ዚምባብዌ ውስጥ በዛሬው ዕለት ፕሬዚደንትታዊና ም/ቤታዊ ምርጫ ሲካሄድ ዋለ። ምርጫው ሀገሪቱ ለምትገኝበት ብርቱ የኤኮኖሚ ቀውስ ለሚወቀሱት ለፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ ትልቅ ፈተና ሆኖ ነው የሚታየው። በሙጋቤ አንጻር ተፎካካሪ በመሆን ለፕሬዚደንቱ ሥልጣን በዕጩነት የቀረቡት የቀድሞው የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትር ሢምባ ማኮኒና የዴሞክራሲው ለውጥ እንቅስቃሴ መሪ ሞርጋን ስቫንጊራይ ናቸው። ሁለቱም ዕጩዎች ፕሬዚደንት ሙጋቤን ምርጫውን ለማጭበርበር አቅደዋል

https://p.dw.com/p/E0ZC
ፕሬዚደንት ሙጋቤ ድምጽ ሲሰጡ
ፕሬዚደንት ሙጋቤ ድምጽ ሲሰጡምስል AP

በሚል ይወቅሱዋቸዋል።