ምሩቃን እና የሥራ ገበያው10 ነሐሴ 2007እሑድ፣ ነሐሴ 10 2007በኢትዮጵያ ከሚገኙት ከ30 ከሚበልጡት የመንግሥት እና በብዛት ከተከፈቱት የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዘንድሮ ከ90 ሺህ የሚበልጡ ተማሪዎች ተመርቀዋል። ዩኒቨርሲቲዎቸች እና የኮሌጆች ምሩቃን የቀሰሙትን እውቀት እና በሥልጠና ያገኙትን ሙያዊ ክሂሎት የተሻለ ኑሮ እድል ከፋች አድርገው ተመልክተውታል።https://p.dw.com/p/1GGIdምስል Fotolia/xyማስታወቂያምሩቃን እና የሥራ ዕድልTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ይሁንና፣ ገሀዱ እንደጠበቁት ሆና ሳያገኙት ቀርተው ብዙዎች ለስራ አጥነት መዳረጋቸውን ይናገራሉ። ምሩቃኑ ሥራ የማግኘት እድላቸው እስከምን ድረስ ነው? ችግራቸውን ለማቃለል ምን ሊደረግ ይቻላል? ውይይት አካሂደናል። አርያም ተክሌ ማንተጋፍቶት ስለሺ