ማጓጓዣ ያጣዉ የርዳታ እህል27 መጋቢት 2008ማክሰኞ፣ መጋቢት 27 2008በኢትዮጵያ የድርቅ ተጎጂዎችን ለመርዳት የተገዛውን እህል ከተጨናነቀው የጅቡቲ ወደብ ወደ ኢትዮጵያ የማጓጓዙ ስራ እክል ገጥሞታል።https://p.dw.com/p/1IPkNምስል DW/J. Jeffreyማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በኢትዮጵያ የድርቅ ተጎጂዎችን ለመርዳት የተገዛውን እህል ከተጨናነቀው የጅቡቲ ወደብ ወደ ኢትዮጵያ የማጓጓዙ ስራ እክል ገጥሞታል። ችግሩን ለማቃለል ሥለሚወሰደዉ እርምጃ የኢትዮጵያ ማሪታይም ጉዳዮች ባለሥልጣን ዋና ዳይሪክተር አቶ መኮንን አበራን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮኃንስ ገ/እግዚአብሄር አነጋግሮ አጠር ያለ ዘገባ ልኮልናል። ዮኃንስ ገ/እግዚአብሄር አዜብ ታደሰ