ማዳጋስካር እና የገጠማት ውዝግብ22 ጥር 2001ዓርብ፣ ጥር 22 2001የማዳጋስካር ፕሬዚደንት ማርክ ራቫሎማናና ከመዲናይቱ አንታናናሪቮ ከንቲባ ከአንድሬይ ራዦሊና ብርቱ ተቃውሞ ገጥሞአቸዋል። በዚሁ ሰበብ በከንቲባው ደጋፊዎችና በሀገሪቱ መንግስት ጸጥታ አስከባሪዎች የተፈጠረው ግጭት የብዙ ሰው ህይወት አጥፍቶዋል።https://p.dw.com/p/GkE9ተቃዋሚዎች በአንታናናሪቮምስል APማስታወቂያAA